ATTENTION MEMBERS: Please read the important announcement — latest update. Click here to view the latest announcements.ATTENTION MEMBERS: Please read the important announcement — latest update. Click here to view the latest announcements.ATTENTION MEMBERS: Please read the important announcement — latest update. Click here to view the latest announcements.ATTENTION MEMBERS: Please read the important announcement — latest update. Click here to view the latest announcements.

Announcements

News & Updates

Stay informed about upcoming events, meetings, and important updates from our community.

March 7, 2026

Second Annual General Meeting

Thank you to everyone who joined us for our Second Annual General Meeting. Members gathered to review the year, elect committee roles, and receive their membership cards. Photos from the day are available on our Media page.

Ongoing

Membership Registration Open

New members are welcome to join the Edir at any time. Complete the membership application to become part of our community of mutual support and care.

Ongoing

Request Support Services

Members facing bereavement or hardship can reach out to the committee for assistance. Our Social Affairs team is here to coordinate support with compassion and discretion.

For New Members

ለሰይፈ ጊዮርጊስ ዕድር አዲስ ተመዝጋቢዎች የወጣ ማስታወቂያ

የሰይፈ ጊዮርጊስ ዕድር አዲስ አባላትን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ የኦንላይን ምዝገባን ጀምሯል። ስለዚህ አዲስ ተመዝጋቢዎች የሚከተሉትን የምዝገባ ሂደቶች በቅደም ተከተል እንዲፈጽሙ እንጠይቃለን።

የምዝገባ ሂደት

  1. 1

    በመጀመሪያ ከዚህ በታች ያለውን የቪዲዮ መመሪያ በጥንቃቄ ይመልከቱ። ቪዲዮው የምዝገባ ሂደቱን በሙሉ ስለሚያስረዳ በቅድሚያ መመልከት አስፈላጊ ነው።

  2. 2

    ከዚያ በኃላ QR ኮዱን ስካን ያድርጉ ወይም የተላከውን Link ይጫኑ። ይህም በቀጥታ ወደ ሰይፈ ጊዮርጊስ ዕድር የኦንላይን ምዝገባ ስርዓት ይወስድዎታል።

  3. 3

    የሚጠየቀውን መረጃ በጥንቃቄ እና በትክክል ያስገቡ። ምዝገባው ሲጠናቀቅ መረጃዎ በቀጥታ ወደ ሰይፈ ጊዮርጊስ ዕድር ዳታቤዝ ይገባል።

  4. 4

    ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኃላ የሚሰጥዎትን Generated Code ይያዙ።

  5. 5

    የተሰጠዎትን Generated Code በመያዝ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ወደ ዕድሩ ቢሮ በአካል ይምጡ። የምዝገባ ክፍያዎን፣ የዓመት አባልነት ክፍያዎን ይክፈሉ፣ ፈርማዎንም ይስጡ። ይህ ሂደት ከተጠናቀቀ በኃላ ሙሉ የአባልነት ደረጃ (Active Status) ያገኛሉ።

የኦንላይን ምዝገባ

የQR ኮድ ስካን ያድርጉ ወይም የተላከውን Link ይጫኑ።

በአካል የምዝገባ ቀን

July 27 እና July 28

ሰዓት

ከምሽቱ 5:00 PM እስከ 8:30 PM ሰዓት

የሰይፈ ጊዮርጊስ ዕድር የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

For Existing Members

ማሳሰቢያ

ለ2026 ዓመታዊ ክፍያቸውን ያልፈጸሙ የሰይፈ ጊዮርጊስ ዕድር ነባር አባላት

የ2026 ዓመታዊ የዕድር አባልነት ክፍያችሁን በተዘጋጀው Zeffy የክፍያ ሥርዓት በተወሰነው ጊዜ ያልፈጸማችሁ ነባር የዕድር አባላት በሙሉ፣ በወቅቱ ክፍያችሁን ማስፈጸም ያልቻላችሁበትን ምክንያት በመያዝ፣ ለ2026 ዓመታዊ አባልነት ክፍያችሁን ለመጨረሻ ጊዜ በአካል በመገኘት፣ ከዚህ በታች በተገለጸው መርሃ ግብር መሠረት ክፍያችሁን እንድትፈጽሙ በአክብሮት እናሳስባለን።

የክፍያ ቦታ

ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን የሰይፈ ጊዮርጊስ ዕድር ቢሮ

የክፍያ ቀን

July 27 እና July 28 — ሰኞ እና ማክሰኞ

ሰዓት

ከምሽቱ 5:00 PM እስከ 8:30 PM ሰዓት

የሰይፈ ጊዮርጊስ ዕድር የሥራ ኮሚቴ አስፈጻሚ

Members of the community supporting one another

Have something to share?

If you have an announcement or event you'd like the community to know about, reach out to a committee member and we'll help spread the word.

Get Involved